Today, the Abadir School community proudly participated in Ethiopia's Green Legacy Initiative by planting trees on the school campus.ዛሬ የአባድር ትምህርት ቤት ማህበረሰብ በሀገራዊው የአረንጓዴ ዐሻራ መርሃ ግብር በንቃት በመሳተፍ በትምህርት ቤቱ ቅጥር ግቢ ውስጥ ችግኞችን ተክሏል።شارك مجتمع مدرسة أبادير بفخر اليوم في مبادرة الإرث الأخضر الإثيوبية من خلال زراعة الأشجار في حرم المدرسة.
The tree-planting activity brought together our School Improvement Advisor Amb. Nebil Mahdi, representatives from School Board members, and the School Management team, each contributing their part to this shared national effort.በዚህ መርሃ ግብር የትምህርት ቤቱ የትምህርት ጥራት ማሻሻያ አማካሪ፣ የትምህርት ቤቱ ቦርድ አባላት እና የአመራር ቡድኑ በጋራ በመሆን ችግኞችን በመትከል ለዚህ የጋራ ሀገራዊ ጉዞ የበኩላቸውን አስተዋፅኦ አበርክተዋል።جمعت فعالية زراعة الأشجار مستشار تحسين المدرسة السفير نبيل مهدي، وممثلين عن أعضاء مجلس إدارة المدرسة، وفريق إدارة المدرسة، حيث ساهم كل منهم بدوره في هذا الجهد الوطني المشترك.
Teachers and staff actively took part in the initiative, demonstrating the school's commitment to environmental stewardship and a greener future. Held just before the school closes for the summer break, the activity reflects Abadir School's dedication to leaving a lasting legacy for future generations while supporting Ethiopia's nationwide tree-planting campaign.መምህራንና የትምህርት ቤቱ ሠራተኞችም በተነሳሽነት በመሳተፍ ለአረንጓዴ እና ዘላቂ የወደፊት ሀገር ግንባታ ያላቸውን ቁርጠኝነት አሳይተዋል። ይህ ተግባር ትምህርት ቤቱ ለበጋ ዕረፍት ከመዘጋቱ በፊት የተከናወነ ሲሆን፣ ለቀጣይ ትውልድ ዘላቂ ዐሻራ ለማሳረፍ ያለውን ቁርጠኝነት ያንጸባርቃል።شارك المعلمون والموظفون بنشاط في المبادرة، مما يدل على التزام المدرسة بالإشراف البيئي ومستقبل أكثر خضرة. أقيمت الفعالية قبل إغلاق المدرسة للعطلة الصيفية مباشرةً، مما يعكس تفاني مدرسة أبادير في ترك إرث دائم للأجيال القادمة مع دعم حملة زراعة الأشجار الوطنية في إثيوبيا.